ይሳተፉ
በማህበረሰባችን ዘንድ ልናሳካ ስላሰብነው በጎ ለውጥ ሲሉ ንቅናቄያችንን እባክዎ ይቀላቀሉ! ለበጎነት መንገዱ ብዙ ነው ፡፡
የተሳትፎው አካል እንዴት መሆን ይችላሉ?
ተልዕኳችንን ዕውን ለማድረግ የበኩልዎን ያበርክቱ (ያዋጡ)፤ ምርጫዎን ባመቸዎት መንገድ ይሳተፉ፡፡
አባል ይሁኑ
በይፋዊ አባል ሆነው ወደ ፓርቲያችን ይቀላቀሉ! የፖሊሲ ውሳኔዎችን በጋራ ይቅረጹ፣ ውሳኔ ለማድረግ፣ እና እየተስፋፋ ያለው ማህበረሰባችን ግንባር ለመሆን ከኛ ጋር ይቀላቀሉ!
- በፓርቲው ተግባራትና አመራር ዙሪያ ድምፅዎን ይስጡ
- በፖሊሲ ልማት ዘርፍ በንቃት ይሳተፉ
- የአባላት ሁነቶችን/ክዋኔዎችን ይከታተሉ
- ፓርቲው በሚያወጣቸው የሀላፊነት ቦታዎች ላይ ይወዳደሩ
የበጎ ፍቃደኛነት ምዝገባ
ፈቃደኛ በመሆን የበጎ ፈቃደኝነት ዘመቻዎቻችንን፣ ዝግጅቶቻችንን እና የማህበረሰብ ስራዎቻችንን ለመደገፍ ጊዜዎን እና ችሎታዎን አስተዋፅዎ ያድርጉ።
- የቁርጠኝነት ደረጃዎች ተለዋዋጭነት
- ከእርስዎ ክህሎት/ችሎታ ጋር የሚዛመዱ ዕድሎች
- በማህበረሰቡ ውስጥ ጉልህ አስተዋፅዎ ያድርጉ
- ጠቃሚ ተሞክሮዎችን ያንፅ እና ግንኙነቶችን ይመስርቱ
ኩነቶችን ይሳተፉ
በሕዝባዊ ኩነቶቻችን፣ በከተማ አዳራሾች፣ እና በማህበራዊ ስብሰባዎች ተሳትፈው፣ ነገሮችን ያውቁ እና ከማህበሩ ጋር በቅርብ ይተባበሩ።
የቀን መቁጠሪያን ይመልከቱለምን ከኛ ጋር ተቀላቀሉ?
የእኛ አባላት እና በጎ ፈቃደኞች የማህበረሰባችን አካል መሆንን በተመለከተ የሚሉትን እነሆ።
በአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ (ዓብን ) ከምስራታው ጀምሮ በተለያዩ ክፍሎች ተመድቤ ሳገለግል የነበረ እና አሁንም በማገልገል ላይ እንደሆኩኝ የሚታወቅ ነው። በዚህም መሰረት ፓርቲያችን አብን በቅደም ተከተል ባስቀመጣቸው ፍኖተ ካርታ በመመራት ህዝብ ከማንቃት ወደ ማደራጀት በመውሰድ የአማራ ህዝብ ጥያቄ በሁሉም ዘንድ እንዲታወቁና ምላሽ እንዲሰጣቸው ታግሎ በማታገልደረጃ ከፍተኛ ድርሻ አለው። በዚህም መሰረት አብን በሰላማዊ ትግልን ውጤት እንደሚገኝ አስተማሪ ድርጅት እንደሆነ የመጣንበት መነሰገድ ያሳያል። ስለሆነም መንግስት የአማራ ህዝብ ጥያቄ በመረዳት አለማቀፍ ተቋሟትም የአማራ ህዝብ ጥያቄን እንዲያውቁ እና ሌሎች ኢትዮጵያውያን ወንድሞቹ ጥያቄዎቻችንን ተረድተው የጋራ ሀገራችን ዲሞክራሲያዊ እና የመድበለ ፓርቲ ስርአት የተገነባባት እና አንድነቷ ተጠብቆ ለሁሉም ዜጎቿ ምቹ ሀገር ለመገንባት በትግል ላይ እንገኛለን ።
ኤርሚያስ ተገኝ
ከ2010 ዓ.ም ጀምሮ አባል

አብርሃም አባተ
የአካል ጉዳተኞች ክንፍ አባል

ቤተልሄም አበራ
አባል